ወደ ኦነግ የሄዱትን ጄኔራሎች እና ኮነሬሎች እንዳይሄዱ አግባብቼአቸው ነበር።ግን አልተቀበሉኝም። አቶ አባዱላ ገመዳ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 56

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 9 месяцев назад +5

    በአይኔ ካየሁት ከዚያ የሁርሶ እሳት እግዚአብሔር አምላክ አትርፎዎት እስከዛሬም ድረስ እድሜ የሰጠዎት አምላክ ቀሪ ዘመኖትን አለምልሞ በእረፍትና ሰላም እስከነ ቤተሰብዎ ያኑሮት ።

  • @Gudaan_Rabi
    @Gudaan_Rabi 9 месяцев назад +5

    የተከበሩ ኦቦ አባዱላ ፈጣሪ ሪጅም እድሜ ይስጦት።

  • @AbunaAbu-si2mx
    @AbunaAbu-si2mx 9 месяцев назад +2

    በ ትክክል ይህ ታሪክ እውነት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ትልቅ ስራ ነው ይህ ትልቅ ስራ ለ ኦሮሞ ህዝብ የ ተከፈለ ዋጋ ነው እነመሳግናለን❤❤ የ ተከባሩ አባዱላ

  • @mikegolf1974
    @mikegolf1974 9 месяцев назад

    This is the most amazing interview I have ever seen this year .This is political 101of Ethiopia and I recommend political party leaders .

  • @ኡስማንሙፋ
    @ኡስማንሙፋ 9 месяцев назад +2

    እንደው የኦረሞ ከይር የለውም ጠባብ ናቸው

  • @ባለራዕይአይቆምም
    @ባለራዕይአይቆምም 3 месяца назад

    ምርጥ ስብእና ያለው ጀግና

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 9 месяцев назад +2

    በመተካካት ሒደት በወቅቱ ከነበሩት ከ4 ቱ ዕህት ድርጅቶች እንደ ኦህዴድ የተዋጣለት ያለ አይመስለኝም ።
    እሔንንም በተግባር አሳይቶናል ደግሞም ተሳክቶለታል ።
    ሰሜኖቹን አንዱም ያንኮታኮታቸው በአዲስ ትውልድ አለመተካካት እና ባለህበት ሒድ ዘመን እማይዋጅ ትውልድ አለማፍራታቸው ነው ።

    • @freekidsafrica5472
      @freekidsafrica5472 9 месяцев назад

      ስለ ኦሕዴድ ቀጣይ እጣፋንታ ምን ትላለህ?

  • @yagg9782
    @yagg9782 9 месяцев назад +2

    አንድ አካባቢ ተወልደዉ አድገዉ ለአንድ ዘር ብቻ መሰራት ማዳላት ነዉ አያስመሰግንም።

  • @OromiyaaLubbu
    @OromiyaaLubbu 9 месяцев назад

    የተከበሩ አባዱላ ገመዳ በጣም እናመሠግናለን በኦነግ ምክንያት 300 ተማሪዎች ከአ/አ የኒ/ሲቲ መባረራቸው እና የተለያዩ የመከላከያ አመራሮች ከስልጣን መባረራቸው አጥንታችንን የሰባበረ ነበር ብዘ ሊድኑ የማይችሉ ጉደኛ ጠባሳ አለብን ኦሮሞዎች

  • @BarnabasKidman
    @BarnabasKidman 9 месяцев назад +4

    ኦ አሁንስ ራስን የመሸጥ ስራ ይመስላል። የማይታመኑ ነገሮች አረ አያቶላ አይነት ነገር ነኝ ነው።እስቲ እናያለን።

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 9 месяцев назад

    ጀግና !! Sanyii Goota!!

  • @GemedaDaluJaragalato
    @GemedaDaluJaragalato 9 месяцев назад +1

    Galatoom dr darajjee jaarsa keenna kana nuu dubbisuu keetiif,abbaan duulaa fooyyayiinsa oromootiif nama gahee guddaa taphatee dha .🎉🎉

  • @hussienbahru1317
    @hussienbahru1317 9 месяцев назад +1

    አንድ ነገር ጠይቅልኝ አባዱላ ታይዋን ለህክምና ሄደዉ አልመለሰም ብለዉ መለሰ ብዙከለመናቸዉ በወሀላ ነው የተመለሱት.እውነት ይሆን

  • @nael4849
    @nael4849 9 месяцев назад +2

    Hello, welcome back! Aba Dulla (aka Obbo) is a loving person who gives love to people no matter what the odds. I wish him happiness and peace for the rest of his life. 🙏❤🙏

    • @BooreeBooranaa
      @BooreeBooranaa 9 месяцев назад

      Right with blind mentality ! For about three decades and half, he had been Mongering for the massacre of the Oromo people and abolishing of its heritage

    • @BooreeBooranaa
      @BooreeBooranaa 9 месяцев назад

      Eelaa isin bara 1991 kaasee uummata Oromoo irra keessanii fi har'as irraa bu'uu diddanitu nama keenya duguugaa jira.

  • @asefaargaw5542
    @asefaargaw5542 9 месяцев назад

    I love aba dula ....

  • @samisheger7871
    @samisheger7871 9 месяцев назад +2

    ቢያንስ እንዴት ነdh ገመዳን የት አደረሳችሁት?ደረራ ገፈኔ ማን ገደላቸው?ጃተኒ አሊ እንዴት ተገደለ?ብለህ አትጠይቅም?

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 9 месяцев назад

    ይቀጥላል እዴ🎉❤

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

    ኮነሬል አይባልም እባካችሁ ። ኮሎኔል ነዉ የሚባለው ።

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm 9 месяцев назад

    Dere I like your lough 😂.

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 9 месяцев назад

    Mostly I admire obbo Abbaa Duula.

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 9 месяцев назад

    አባዱላ ለኦሮሞ ትልቅ ዋጋ የከፈለ ለኦሮሞ ነጻነት ትልቁን ሚና ተጫውቷል። ግን እንቅፋቶች ይበዙበታል።

  • @lelisaumeta7449
    @lelisaumeta7449 9 месяцев назад

    Woooooo

  • @kemerdawid1482
    @kemerdawid1482 9 месяцев назад

    አቶ አባ ዱላ በሳልና ባለውለታ የነበሩ ሰው ነው።

  • @BonsaUmer
    @BonsaUmer 9 месяцев назад +3

    This OPDO guy’s selective questioning shows his ignorance and biased. He should have asked a lot about the disappearance of many oromo intellectuals during Abadula regime.

  • @Hmeskelwtsadik
    @Hmeskelwtsadik 9 месяцев назад

    አባ ዱላ በሀገር ላይ የሰሩትን እያዪ ስለሆነ በሰሩት የሚሆኑበት መሆንን እየነገሩን መሆኑ ነው::

  • @kerjulmohammed2765
    @kerjulmohammed2765 9 месяцев назад

    ኦህዴድ ማዕከላዊ ኮሚቴ ሁለቱ ታሪካዊ ውሳኔዎች 1) ግንቦት 1997 የኦሮሚያ መናገሻ ከተማ ከአዳማ ወደ ፊንፊኔ መቀየር 2) በ2010 የኦህዴድ ሊ/ር ዶ/ር አብይ እንዲሆን መወሰን፡፡ ልዪ ክስተት ነው ፡፡

  • @tewodrostesfaye3494
    @tewodrostesfaye3494 9 месяцев назад

    አይ አባዱላ ማታልቅ ሳቅ አትሳቅ ! ግን ሰዉ ሳይሆን እሱ ያልገባዉ ነገ ጥዋት ይችን ሳቅ አይደግማትም። ይሄ ለታሪክ ይቀመጥ። ወደ ሁዋላ ታዬ ደንደአም ይገስጽሀል። ዛሬም

  • @Knownmmmm
    @Knownmmmm 9 месяцев назад +1

    97 Election😅😂

  • @ESk146
    @ESk146 9 месяцев назад

    Aba dula Wushetam denkoro . Kebti ale meles

  • @mogesbehailu2436
    @mogesbehailu2436 9 месяцев назад

    የእሳቸው እርጋታ እንኳ ሊጋባብህ አልቻለም። ትንሽ ብትማር። "ይሄ እኮ የሰፈር ወሬ (ነፃ ሚድያ) አይደለም" ያሉት ተመችቶኛል። በተረፈ ጋሽ አባዱላ ድንቅ ሰው ኖት። ክበሩ።

  • @belayneshzerihun7276
    @belayneshzerihun7276 9 месяцев назад

    አባ ብላ ገመዳ

  • @aseabe4843
    @aseabe4843 9 месяцев назад

    የድምፃዊ አበበች ደራራ አባት የነበሩትን አቶ ደራራ ማን ነው ያስገደላቸው ? ይህንን ኦፕሬሽን የመሩት አባዱላ ፣ ኩማ ደመቅሣ እና በኋላ ላይ ራሱን ያጠፋ አንድ ሻለቃ እንደ ነበሩ የ " ቡርቃ ዝምታ " መፅሐፍ ደራሲ በይፋ ገልፆታል ። ኦሮሞ የሚፈልገውን ብቻ መርጦ መስማት ሣይሆን ይህንንም እንዴት ? ለምን ? ብሎ መጠየቅ አለበት !

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 9 месяцев назад +1

    ኧረ አባዱላ አይመስለኝም ወደ አዳማም ሆነ እንገና አአ የሆነው የኦሮሚያ ዋና ከተማ።ጁነዲን አይደለም እንዴ?

  • @Getahun209
    @Getahun209 9 месяцев назад +1

    Jaarsi kun garuu maaliif anuma qofaatu waan gaarii hundaa hojjechaa ture jedhaa?
    Dhiifama naaf godha male, kun abbaama yeroo qabu waliin afarsee bulu barbaada

  • @m.aabebe8065
    @m.aabebe8065 9 месяцев назад +1

    ተራ ዘገባ አሜረካና ቱርክ ? ለአብይ ? ለቃቃሚ ጋዜጠኛ።

  • @freshballer1223
    @freshballer1223 9 месяцев назад

    እስከነ ልጆቻ ችሁ ከቤት መባረርን ከ ወያኔ ተማራች ሁ። አሁን ደግሞ አና ተም በ 3 ቀን ከነ ቤተሰብ ከቤት ታባርራላች ሁ። Now is worst than Woyane era.

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 9 месяцев назад

    Should’ve asked what he knows about the mysterious death of Alemayehu Atomsa!

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 9 месяцев назад +1

    Those who made it at the end be it due to their wisdom or by chance get all the praises and respect until they are proved otherwise.

  • @tesfaeweldemariam5240
    @tesfaeweldemariam5240 9 месяцев назад

    Gala 👹👹👹🦓🤮🤮

  • @akeabebe2578
    @akeabebe2578 9 месяцев назад

    ቀዳዳ ነው ለፊልም ካልሆነ ተራ ነብሰገዴይ አይወዳደረውሞ

  • @mikytekle8814
    @mikytekle8814 9 месяцев назад

    This is what the unwise galas what they did to their commorado tigrians and finally not only they committed jenocide in tigray helped by eritrean but to their owen oromo people to .the matter is not becoming a prime Minister or president the matter is how to lead the country peacefully but you just failed. Tplf gives power peacefully and with a very good economy but destroy everything. Oromo gets one chance to lead a country since God created them and they can't able to put a good history for their children. AMHARA Says Gala is like (shentbat zimb) and it's true

  • @sashod7802
    @sashod7802 9 месяцев назад

    Maaf sobdu amaa isiin nibekna

  • @YohanesDugassa-ej7vd
    @YohanesDugassa-ej7vd 9 месяцев назад

    ቀደዳ ነው

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 9 месяцев назад

    Maal haasaya namichi? ጥሩ ጭንቅላት ያለው ወጣት ወታደር አይሆንም።

  • @blessgirma6217
    @blessgirma6217 9 месяцев назад +1

    This guy is lying because it is during Junedin Sado administration the capital of Oromia moved to Adamma and returned to Finfinnee due to the defeat of TPLF in Finfinnee during 2005 election.
    OPDO/Bilxigina is interviewing OPDO/Bilxigina trying to build the image of OPDO and to try to rally the Oromo people around this criminal, killer, cold blooded tyrannous organization.

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 9 месяцев назад +1

    አቤት ውሸት አባዱላ ቀጣፊ ...ታሪክ "የአሸናፊዎች ነው ይባል የለ። ኦህዴድ የሌለ ታሪክ እየፈጠሩ ነው።